የጌታንም ድምፅ፦ ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል? ሲል ሰማሁ። እኔም፦ እነሆኝ፥ እኔን ላከኝ አልሁ።” — ኢሳይያስ 6፥8.

28 COMMENTS

  1. Menfes yalebet mezmur nw woww endet desyilal😍 kibrehen mulana menfes kidus lakengi esat🔥lakusina menfes kidus lakeng behayil kebangena menfes kidus lakeng mefte argena menfes kidus lakeng…..✋✋😭😭😭😭 Tebarekuling ye wangel Arbanyoche🙌🙌🙌🙌😍🔥

  2. 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥lmlmu ክብር ያለበት መዝሙር ነው የምር እየሰማሁት የሚሰማኝ ሀይል ነበር🔥🔥🔥🔥ተባረኩ

  3. Sis &habtish god bless u all betam dnk zmare nw tilik melikt alew darchachun yasefaw geta ybarkachu. Kibrun molto mefthe adrgo amtetonal ahun mnelakibet gize nw kibrun bemerab hidu wedalen hulu enhedalen

  4. ዋው ዋው ሀሌሉያ መልእክት ያለው ዝማሬ ነብስን የሚያረሰርስ ዘመን ዘላለማቹ ይባረክ ሀያላኖች🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ጌታ ነው

  5. 😭😭😭 yemr geta yilknal b/c b sime yemtlminutin tagegnalchu sil mil dady & we all kidusan brother & sisters yelminew medrawi weyem qusawi xiyaqe aydelm semayawi missionንን እንጂ ህያው ጌታን ነው የምላችሁ ኢየሱስ ይልከናል ሰይጣንን እንበቀለዋለን። ዳዲዬ❤ ውድድድ ነው ማደርግህ ተባረክ።

  6. መንፈስቅድስ የሚያስናፍቅ መዝሙር ነው እኔ ለመላክ ያዘጋጀኛል ተባረኩልኝ APOSTLICOCH ከዚህ በላይ ጸጋውን በጥፍ ይጨምርባችሁ በእናንተ አገልግሎት በብዙ ተጠቅሚያለው መሪያችሁ ወንድሜ ሲስ ምርጥ መሪነው እግዚአብሔር ከዚበላይ በሀይልእና በእግዚአብሔር መንፈስ መገለጥ ይሁንላችሁ
    እንደዘመራችሁት በዓለም ዙሪያ ሁሉ እግዚአብሔር ይላካችሁ እወዳችዋለው
    ከእናንተ የጌታ መንፈስ ያለበት መዝሙሮችን እጠብቃለው ተባረኩ በብዙ 😍😍😚😚😙😗😗😍😍😍

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here