''Watch ያደከማቹ ሰይጣን አይደለም #Beloved Tv ''Sisay Azusa Revival''

Beloved By God Church ”Watch ያደከማቹ ሰይጣን አይደለም #Beloved Tv ”Sisay Azusa Revival”

28 COMMENTS

  1. የእውነት ሲስ በጣም ደክሜ እያለው ነዉ ማየት የጀመርኩት ።
    አሁን ስትጀምር እሄን ካያቹ በኋላ ከድካማቹ ትወጣላችሁ ስትል።አላመንኩም ማለት በጣም ስለ ዛልኩ ዛሬ እነሳለሁ ብዬ አላሰብኩም ግን ።እያወራህ በልሳን ስትናገር መንፈስ ነካኝ እናም ድንገት ከእንቅልፉ እንደ ነቃ ሰዉ ሆንኩኝ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤

  2. ዳድ እውነት የሚጣፍጥ መልዕክት ነው።
    Download ማድረጌን ረስቼ እዚሁ ቻናል ላይ አይቼ ጨረስኩት።

    Wow 👏👏👏👏🔥🔥🔥 🔥❤❤❤❤❤❤

  3. ሃሌ ሉያ ያየኝና የሰበኝ ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ።
    በአንተ አልፎ የተናገረኝ ሃያሉ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።
    በጌታ በኢየሱስ ስም 🤚🤚🤚🤚🤚 21:31 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 ሲስዬ ጌታ ይባርክህ

  4. Ohh dad እኔ እኮ የምትመቸኚ እንደዚ 😂 ልባችንን የምታንጠለጥለው part nw dad የሰማዩ አባቴ ፀጋዉን ያጨምርብህ❤❤❤❤❤❤

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here