Home The Word Lubbuun Koo – Bonney Wakjira & Fenan Befkadu (Official Video) The Word Lubbuun Koo – Bonney Wakjira & Fenan Befkadu (Official Video) 9 43 RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR The Word Day 4 || Morning Session 1 || Power for Present Possession || GCK The Word MORNING PRAYER: START YOUR DAY WITH THIS MORNING PRAYER || APOSTLE JOSHUA SELMAN The Word MID NIGHT PRAYER COMMANDING THE DAY FROM 1 MILLION MAN WORSHIP PORT HARCOURT. 22-12-2024 The Word THE SCHOOL OF PRAYER (REBROADCAST) WITH APOSTLE JOSHUA SELMAN The Word ONE MILLION MAN WORSHIP PORT HARCOURT. 22-12-2024 In this new Afaan Oromoo gospel song, we call up on the precious name of Jesus Christ reminding believers the need for longing … 43 COMMENTS የአማርኛው ትርጉም ለሌላ ነገር አልሆንም እኔስ ከንግዲህ ወዲህወደ ውስጠቴ ገብቶ ወርሶኛልየራሱ አድርጎኛልአያስችለኝም ከእርሱ ተለይቼ ስለ ህይወት ማሰብወደ ጎን ትቼው ደስታን እና እረፍትን ሌላ ቦታ አልፈልግም ስሙን ጠርታ ኢየሱሴንከጥሟ ትረካለች ነፍሴሌላ ምኞት የላትም እርሱን ትታ ሌላ ነገር አትፈልግም እራሱ ፈቅዶ ልጄ ነሽ ብሎኝ በፍቅር ወደራሱ ያስጠጋኛልአዝኜ መልኬን እንዳላጣ በፀጋው እፅንቶኝ ያቆመኛልከቦኛል ወዳጅ ዘመድ ሆኖኝ ብቻዬን ሆኜ አላውቅምትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለው ለነገም አልጠራጠርም ስሙን ጠርታ ነፍሴ……. ኢግዚአብሔሬን ማሞገስ ብፈልግመልካምነቱ ብዙ ነው ብዬአይበዛበትም ብያንሰው ነው እንጂችዬ አልገልፀውም ብሞክረው ነው እንጂ 50 ጊዜ ብደጋግምካስፈለገ 2000 አርጌውአቅሜ የሚችለውን ሁሉለእርሱ አልቆጥብም መዝሙሬን የገባኝ እውቀት ይህ ነውለእግዚአብሔር መኖር እረፍት ነውመልካምነቱን ላጣጣመው ሌላ ነገር አይሆንለትም Reply Waqayyo dachaa dachaa isiin mana kessa haa ebbisuu ayyana isaa isiin irratti haa egatuu❤❤ Reply Can anyone share the afan oromo lyrics pls Reply ትርጉሙን አላውቅም ግን በሰማሁት ቁጥር እምባዬ ይፈሳል ተባረኩልኝ በብዙ Reply ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁላችሁም አሁን ጌታን ተቀበሉ.. ሁሌ ሰርቀችሁ ከምታዳምጡ ይልቂ የራሳችሁ ብታደርጉ ይሻላልና ። ወደ ገላትያ 51፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ። Reply baayyee jaallatameera eebbifamaa Reply Kemir torgumu baygebagnim semichew litegib alchalku Oooo ❣️❣️❣️❣️❣️ Reply Ijjoolle guddadhaaaaaaaaaaaaaa Reply betam new meweds10 amet igne Reply Ebbiffama Reply Amen Reply I Love it was a blessed day Reply How I love this song! Reply 🥰🥰 Reply God bless you Reply እባካችሁ በአማርኛም ዘምሩት ለሁላችን እንዲሆን Reply Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤ Reply ❤❤hqqy Reply Yene wudoch geta yibarkach Reply Nice Reply ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Reply ቋንቋውን ባልሰማውም ተባርኬበታለሁ ዘመናችሁ ይባረክ Reply ❤❤❤❤❤ Reply yemaayixegeb libin zelqo yemigebaa yemiyareseris zimaare newu tebaareku qinibiruu classicalu iraasu yemigerm newu yehulaachum dimir wuxeet newu kegeeta gaar tebaareku Reply ተባረኩ❤❤❤❤ Reply Amazing Reply Waw! Reply ተባርካችኋል !! Reply ተባርካችኋል !! Reply God bless you both! Reply I can't stop listening it even I am orthodox Reply Faarfannaa baay'ee gaarii. Hundi keessan eebbifamaa ❤ Reply what powerful song is it! I can't stop listening it! Reply Keep go 2025 new song pls so nice ❤ Reply We all so pray for you Reply Voice amazing God give more 😢 Reply Me hindu sri lanka Reply Come canada pls we all so help you pls ❤ Reply Best voice world this song Reply Praised be Jesus the Lord and saviour Reply My favorite singer fenan bless you Reply Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Reply A masterpiece ❤ Reply LEAVE A REPLY Cancel reply Please enter your comment! Please enter your name here You have entered an incorrect email address! Please enter your email address here Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የአማርኛው ትርጉም ለሌላ ነገር አልሆንም እኔስ ከንግዲህ ወዲህወደ ውስጠቴ ገብቶ ወርሶኛልየራሱ አድርጎኛልአያስችለኝም ከእርሱ ተለይቼ ስለ ህይወት ማሰብወደ ጎን ትቼው ደስታን እና እረፍትን ሌላ ቦታ አልፈልግም ስሙን ጠርታ ኢየሱሴንከጥሟ ትረካለች ነፍሴሌላ ምኞት የላትም እርሱን ትታ ሌላ ነገር አትፈልግም እራሱ ፈቅዶ ልጄ ነሽ ብሎኝ በፍቅር ወደራሱ ያስጠጋኛልአዝኜ መልኬን እንዳላጣ በፀጋው እፅንቶኝ ያቆመኛልከቦኛል ወዳጅ ዘመድ ሆኖኝ ብቻዬን ሆኜ አላውቅምትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለው ለነገም አልጠራጠርም ስሙን ጠርታ ነፍሴ……. ኢግዚአብሔሬን ማሞገስ ብፈልግመልካምነቱ ብዙ ነው ብዬአይበዛበትም ብያንሰው ነው እንጂችዬ አልገልፀውም ብሞክረው ነው እንጂ 50 ጊዜ ብደጋግምካስፈለገ 2000 አርጌውአቅሜ የሚችለውን ሁሉለእርሱ አልቆጥብም መዝሙሬን የገባኝ እውቀት ይህ ነውለእግዚአብሔር መኖር እረፍት ነውመልካምነቱን ላጣጣመው ሌላ ነገር አይሆንለትም Reply
ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁላችሁም አሁን ጌታን ተቀበሉ.. ሁሌ ሰርቀችሁ ከምታዳምጡ ይልቂ የራሳችሁ ብታደርጉ ይሻላልና ። ወደ ገላትያ 51፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ። Reply
yemaayixegeb libin zelqo yemigebaa yemiyareseris zimaare newu tebaareku qinibiruu classicalu iraasu yemigerm newu yehulaachum dimir wuxeet newu kegeeta gaar tebaareku Reply
የአማርኛው ትርጉም
ለሌላ ነገር አልሆንም እኔስ ከንግዲህ ወዲህ
ወደ ውስጠቴ ገብቶ ወርሶኛል
የራሱ አድርጎኛል
አያስችለኝም ከእርሱ ተለይቼ ስለ ህይወት ማሰብ
ወደ ጎን ትቼው ደስታን እና እረፍትን ሌላ ቦታ አልፈልግም
ስሙን ጠርታ ኢየሱሴን
ከጥሟ ትረካለች ነፍሴ
ሌላ ምኞት የላትም
እርሱን ትታ ሌላ ነገር አትፈልግም
እራሱ ፈቅዶ ልጄ ነሽ ብሎኝ በፍቅር ወደራሱ ያስጠጋኛል
አዝኜ መልኬን እንዳላጣ በፀጋው እፅንቶኝ ያቆመኛል
ከቦኛል ወዳጅ ዘመድ ሆኖኝ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም
ትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለው ለነገም አልጠራጠርም
ስሙን ጠርታ ነፍሴ…….
ኢግዚአብሔሬን ማሞገስ ብፈልግ
መልካምነቱ ብዙ ነው ብዬ
አይበዛበትም ብያንሰው ነው እንጂ
ችዬ አልገልፀውም ብሞክረው ነው እንጂ
50 ጊዜ ብደጋግም
ካስፈለገ 2000 አርጌው
አቅሜ የሚችለውን ሁሉ
ለእርሱ አልቆጥብም መዝሙሬን
የገባኝ እውቀት ይህ ነው
ለእግዚአብሔር መኖር እረፍት ነው
መልካምነቱን ላጣጣመው
ሌላ ነገር አይሆንለትም
Waqayyo dachaa dachaa isiin mana kessa haa ebbisuu ayyana isaa isiin irratti haa egatuu❤❤
Can anyone share the afan oromo lyrics pls
ትርጉሙን አላውቅም ግን በሰማሁት ቁጥር እምባዬ ይፈሳል ተባረኩልኝ በብዙ
ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁላችሁም አሁን ጌታን ተቀበሉ.. ሁሌ ሰርቀችሁ ከምታዳምጡ ይልቂ የራሳችሁ ብታደርጉ ይሻላልና ።
ወደ ገላትያ 5
1፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።
baayyee jaallatameera eebbifamaa
Kemir torgumu baygebagnim semichew litegib alchalku Oooo ❣️❣️❣️❣️❣️
Ijjoolle guddadhaaaaaaaaaaaaaa
betam new meweds10 amet igne
Ebbiffama
Amen
I Love it was a blessed day
How I love this song!
🥰🥰
God bless you
እባካችሁ በአማርኛም ዘምሩት ለሁላችን እንዲሆን
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤
❤❤hqqy
Yene wudoch geta yibarkach
Nice
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቋንቋውን ባልሰማውም ተባርኬበታለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
❤❤❤❤❤
yemaayixegeb libin zelqo yemigebaa yemiyareseris zimaare newu tebaareku
qinibiruu classicalu iraasu yemigerm newu yehulaachum dimir wuxeet newu kegeeta gaar tebaareku
ተባረኩ❤❤❤❤
Amazing
Waw!
ተባርካችኋል !!
ተባርካችኋል !!
God bless you both!
I can't stop listening it even I am orthodox
Faarfannaa baay'ee gaarii. Hundi keessan eebbifamaa ❤
what powerful song is it! I can't stop listening it!
Keep go 2025 new song pls so nice ❤
We all so pray for you
Voice amazing God give more 😢
Me hindu sri lanka
Come canada pls we all so help you pls ❤
Best voice world this song
Praised be Jesus the Lord and saviour
My favorite singer fenan bless you
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
A masterpiece ❤