Home Music “Bayew Bayew” by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025 Music “Bayew Bayew” by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025 1 25 RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Music Everybody Will Be Happy Over There – Gerald Wolfe | Gospel Music Hymn Sing Live at Lee University Music The Esch Sisters – The Unseen Hand (Official Music Video) #gospelmusic #christianmusic Music Still Here | 50 minutes of Old School Black Gospel Music for Testimony & Perseverance Music 🙏 NONSTOP Kiswahili Worship Gospel Songs 🔥 Swahili Gospel Music for Healing, Prayer & Peace Music Goodness Of God – Best Morning Worship Songs 2026, Praise And Worship Songs, Top Christian Music “Bayew Bayew” by Aster Abebe | Official Gospel Song 2025 Experience the powerful message of God’s unshakable love in … 25 COMMENTS መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋትእያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለትኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱአባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋትእያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለትኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱአባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤውእንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤውእንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑአመት መጣ ጊዜው ሄደእኔ ግን ባየው ባየው ባየውየእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑአመት መጣ ጊዜው ሄደእኔ ግን ባየው ባየው ባየውየእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀንባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀርቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላበጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅአንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎእጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤውእንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ ሲወደኝ ያው ነው አንተ እኮ ያው ነህአንተ እኮ ያው ነህ ስትወድ ያው ነህስትሸከም ያው ነህስትወድ ያው ነህስትሸከም ያው ነህ ይወራ ፍቅርህይዘመር ትዕግስትህስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህአቤት ፍቅርህአቤት ማዳንህ ይወራ ፍቅርህይዘመር ትዕግስትህስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህአቤት ፍቅርህአቤት ማዳንህ Reply Uuuuf nefse keletech, Geta zemenishin brikrik yadirgilign astuye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Anchin yeseten geta simu yibarek Reply Amennnn esu gn endeza new aylewetm fqru . Tebarek astuye Reply ❤❤❤❤❤ Reply አሜን አሜን አሜን Reply God bless you our blessings Astu, Ebenezer and all the crews ❤❤❤ Reply Geta yesus yibarksh zemenshn bemulu ❤❤❤ menfes kidus yikber😊😊😊😊😊 Reply ❤❤❤❤❤❤ Reply ❤❤❤❤❤❤❤ Reply Tadleshi astuye Reply አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 Reply በጣም ደስ ያለ ኝ Reply Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢 Reply Bayew bayew ayilewtim fikeru amen amen❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Reply ❤❤❤❤አሜን Reply ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 Reply 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Reply ẞl lol ooo9oooooo Reply አሜን አሜን ❤❤❤ Reply አሜን አሜን ❤❤❤ Reply ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ Reply Tebarka❤❤❤❤❤ Reply ባዬው ባዬው አይለውጥም ፍቅሩ 🙏 Reply The scene is great as great as sandy point merryland USA by the Atlantic chesepeak bay area Reply አሁንም ጌታይርዳሽቀጥይ Reply LEAVE A REPLY Cancel reply Please enter your comment! Please enter your name here You have entered an incorrect email address! Please enter your email address here Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋትእያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለትኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱአባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋትእያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለትኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱአባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤውእንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤውእንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑአመት መጣ ጊዜው ሄደእኔ ግን ባየው ባየው ባየውየእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑአመት መጣ ጊዜው ሄደእኔ ግን ባየው ባየው ባየውየእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀንባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀርቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላበጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅአንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎእጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤውእንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ ሲወደኝ ያው ነው አንተ እኮ ያው ነህአንተ እኮ ያው ነህ ስትወድ ያው ነህስትሸከም ያው ነህስትወድ ያው ነህስትሸከም ያው ነህ ይወራ ፍቅርህይዘመር ትዕግስትህስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህአቤት ፍቅርህአቤት ማዳንህ ይወራ ፍቅርህይዘመር ትዕግስትህስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህአቤት ፍቅርህአቤት ማዳንህ Reply
Uuuuf nefse keletech, Geta zemenishin brikrik yadirgilign astuye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Anchin yeseten geta simu yibarek Reply
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት
እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት
ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ
አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት
እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት
ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ
አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው
ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ
አመት መጣ ጊዜው ሄደ
እኔ ግን ባየው ባየው ባየው
የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው
ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ
አመት መጣ ጊዜው ሄደ
እኔ ግን ባየው ባየው ባየው
የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው
ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን
ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር
ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ
በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ
እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ
አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ
ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ
እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ ሲወደኝ ያው ነው
አንተ እኮ ያው ነህ
አንተ እኮ ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ
Uuuuf nefse keletech,
Geta zemenishin brikrik yadirgilign astuye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Anchin yeseten geta simu yibarek
Amennnn esu gn endeza new aylewetm fqru . Tebarek astuye
❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
God bless you our blessings Astu, Ebenezer and all the crews ❤❤❤
Geta yesus yibarksh zemenshn bemulu ❤❤❤ menfes kidus yikber😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
Tadleshi astuye
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በጣም ደስ ያለ ኝ
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢
Bayew bayew ayilewtim fikeru amen amen❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ẞl lol ooo9oooooo
አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን ❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Tebarka❤❤❤❤❤
ባዬው ባዬው አይለውጥም ፍቅሩ 🙏
The scene is great as great as sandy point merryland USA by the Atlantic chesepeak bay area
አሁንም ጌታይርዳሽቀጥይ