In this new Afaan Oromoo gospel song, we call up on the precious name of Jesus Christ reminding believers the need for longing …

43 COMMENTS

  1. የአማርኛው ትርጉም

    ለሌላ ነገር አልሆንም እኔስ ከንግዲህ ወዲህ
    ወደ ውስጠቴ ገብቶ ወርሶኛል
    የራሱ አድርጎኛል
    አያስችለኝም ከእርሱ ተለይቼ ስለ ህይወት ማሰብ
    ወደ ጎን ትቼው ደስታን እና እረፍትን ሌላ ቦታ አልፈልግም

    ስሙን ጠርታ ኢየሱሴን
    ከጥሟ ትረካለች ነፍሴ
    ሌላ ምኞት የላትም
    እርሱን ትታ ሌላ ነገር አትፈልግም

    እራሱ ፈቅዶ ልጄ ነሽ ብሎኝ በፍቅር ወደራሱ ያስጠጋኛል
    አዝኜ መልኬን እንዳላጣ በፀጋው እፅንቶኝ ያቆመኛል
    ከቦኛል ወዳጅ ዘመድ ሆኖኝ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም
    ትላንትን አልፌ ዛሬ ደርሻለው ለነገም አልጠራጠርም

    ስሙን ጠርታ ነፍሴ…….

    ኢግዚአብሔሬን ማሞገስ ብፈልግ
    መልካምነቱ ብዙ ነው ብዬ
    አይበዛበትም ብያንሰው ነው እንጂ
    ችዬ አልገልፀውም ብሞክረው ነው እንጂ

    50 ጊዜ ብደጋግም
    ካስፈለገ 2000 አርጌው
    አቅሜ የሚችለውን ሁሉ
    ለእርሱ አልቆጥብም መዝሙሬን

    የገባኝ እውቀት ይህ ነው
    ለእግዚአብሔር መኖር እረፍት ነው
    መልካምነቱን ላጣጣመው
    ሌላ ነገር አይሆንለትም

  2. ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ ሁላችሁም አሁን ጌታን ተቀበሉ.. ሁሌ ሰርቀችሁ ከምታዳምጡ ይልቂ የራሳችሁ ብታደርጉ ይሻላልና ።

    ወደ ገላትያ 5
    1፤ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here